https://amh.sputniknews.africa/20260820/4982281.html
ስፑትኒክ በስዋሂሊ ተናጋሪ ክልሎች የታንዛኒያን ገፅታ በማሳደግ በኩል 'የእርካታ ምንጭ' ነው - የሥራና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር
ስፑትኒክ በስዋሂሊ ተናጋሪ ክልሎች የታንዛኒያን ገፅታ በማሳደግ በኩል 'የእርካታ ምንጭ' ነው - የሥራና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ በስዋሂሊ ተናጋሪ ክልሎች የታንዛኒያን ገፅታ በማሳደግ በኩል 'የእርካታ ምንጭ' ነው - የሥራና ኢንቨስትመንት ሚኒስትርየስፑትኒክ ሬዲዮ ሰፊ አድማጭ ዘንድ የሚደርስ ሲሆን፣ መድረኩ በመላው አፍሪካ መረጃዎችን በማሰራጨት ረገድ... 20.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-20T19:44+0300
2026-08-20T19:44+0300
2026-08-20T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4982128_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b4221f3e86a94b353d8a0bd973f7af3d.jpg
ስፑትኒክ በስዋሂሊ ተናጋሪ ክልሎች የታንዛኒያን ገፅታ በማሳደግ በኩል 'የእርካታ ምንጭ' ነው - የሥራና ኢንቨስትመንት ሚኒስትርየስፑትኒክ ሬዲዮ ሰፊ አድማጭ ዘንድ የሚደርስ ሲሆን፣ መድረኩ በመላው አፍሪካ መረጃዎችን በማሰራጨት ረገድ የሚያስመዘግበውን ስኬት ለማስቀጠል መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነው ሲሉ የዛንዚባር የሥራ እና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር ሻሪፍ አሊ ሻሪፍ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ይህንን አስተያየት የሰጡት ስፑትኒክ በታንዛኒያ ቢሮውን ለመክፈት በመዘጋጀት ላይ ባለበት ወቅት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ስፑትኒክ በስዋሂሊ ተናጋሪ ክልሎች የታንዛኒያን ገፅታ በማሳደግ በኩል 'የእርካታ ምንጭ' ነው - የሥራና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ በስዋሂሊ ተናጋሪ ክልሎች የታንዛኒያን ገፅታ በማሳደግ በኩል 'የእርካታ ምንጭ' ነው - የሥራና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር
2026-08-20T19:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4982128_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_862bdc67a1c6a7399bf77818da860acf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስፑትኒክ በስዋሂሊ ተናጋሪ ክልሎች የታንዛኒያን ገፅታ በማሳደግ በኩል 'የእርካታ ምንጭ' ነው - የሥራና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር
19:44 20.08.2026 (የተሻሻለ: 20:04 20.08.2026) ስፑትኒክ በስዋሂሊ ተናጋሪ ክልሎች የታንዛኒያን ገፅታ በማሳደግ በኩል 'የእርካታ ምንጭ' ነው - የሥራና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር
የስፑትኒክ ሬዲዮ ሰፊ አድማጭ ዘንድ የሚደርስ ሲሆን፣ መድረኩ በመላው አፍሪካ መረጃዎችን በማሰራጨት ረገድ የሚያስመዘግበውን ስኬት ለማስቀጠል መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነው ሲሉ የዛንዚባር የሥራ እና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር ሻሪፍ አሊ ሻሪፍ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ይህንን አስተያየት የሰጡት ስፑትኒክ በታንዛኒያ ቢሮውን ለመክፈት በመዘጋጀት ላይ ባለበት ወቅት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X