https://amh.sputniknews.africa/20260820/4981318.html
አምስት የአፍሪካ ሀገራት ከጥብቅ ግምገማዎች በኋላ የፖሊዮ ወረርሽኝ ማብቃቱን አበሰሩ - የዓለም ጤና ድርጅት
አምስት የአፍሪካ ሀገራት ከጥብቅ ግምገማዎች በኋላ የፖሊዮ ወረርሽኝ ማብቃቱን አበሰሩ - የዓለም ጤና ድርጅት
Sputnik አፍሪካ
አምስት የአፍሪካ ሀገራት ከጥብቅ ግምገማዎች በኋላ የፖሊዮ ወረርሽኝ ማብቃቱን አበሰሩ - የዓለም ጤና ድርጅት ቡሩንዲ፣ ጋና፣ ጊኒ-ቢሳው፣ ኮንጎ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ከጥር እስከ ሰኔ ባለው ጊዜ ውስጥ የተካሄዱ የተናጥል ግምገማዎችን ተከተሎ የፖሊዮ... 20.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-20T19:02+0300
2026-08-20T19:02+0300
2026-08-20T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4981165_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_cab740502c2780362a180579b98779ce.jpg
አምስት የአፍሪካ ሀገራት ከጥብቅ ግምገማዎች በኋላ የፖሊዮ ወረርሽኝ ማብቃቱን አበሰሩ - የዓለም ጤና ድርጅት ቡሩንዲ፣ ጋና፣ ጊኒ-ቢሳው፣ ኮንጎ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ከጥር እስከ ሰኔ ባለው ጊዜ ውስጥ የተካሄዱ የተናጥል ግምገማዎችን ተከተሎ የፖሊዮ ቫይረስ አይነት 2 ስርጭትን በተሳካ ሁኔታ ማስቆማቸውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጽሕፈት ቤት አረጋግጧል።ወረርሽኞቹ ማብቃታቸው የታወጀው የበሽታ ቅኝት፣ የላቦራቶሪ እና የኤፒደሚዮሎጂ መረጃዎች ከተገመገሙ በኋላ ነው።ለስኬቱ ምክንያቶች፦🟠 ጠንካራ ሀገራዊ አመራር፣ 🟠 ቁርጠኛ የጤና ባለሙያዎች፣🟠 ፈጣን የመለየት ሂደት፣ 🟠 የማህበረሰብ ተሳትፎ እና 🟠 ጥራት ያላቸው የክትባት ዘመቻዎች።"የእነዚህ ወረርሽኞች ማብቃት ምን ያህል ውጤት ማሳካት እንደሚቻል ማሳያ ነው" ያሉት የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ዶ/ር ሞሐመድ ጃናቢ፣ "ሆኖም ቀጣይነት ያለው ጥንቃቄ፣ ጠንካራ ቅኝት እና ከፍተኛ የክትባት ሽፋን አሁንም ወሳኝ ናቸው" ሲሉ አሳስበዋል።ቀደም ሲል ወረርሽኝ ማብቃቱ ከተወጀ በኋላ በቅርቡ በማዳጋስካር እንደታየው ሁሉ፣ በሽታው ዳግም ከሌሎች ሀገራት የመግባት ስጋቱ አሁንም እንዳለ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4981165_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_593947779bb3ed9008c041561a3c384e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አምስት የአፍሪካ ሀገራት ከጥብቅ ግምገማዎች በኋላ የፖሊዮ ወረርሽኝ ማብቃቱን አበሰሩ - የዓለም ጤና ድርጅት
19:02 20.08.2026 (የተሻሻለ: 19:04 20.08.2026) አምስት የአፍሪካ ሀገራት ከጥብቅ ግምገማዎች በኋላ የፖሊዮ ወረርሽኝ ማብቃቱን አበሰሩ - የዓለም ጤና ድርጅት
ቡሩንዲ፣ ጋና፣ ጊኒ-ቢሳው፣ ኮንጎ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ከጥር እስከ ሰኔ ባለው ጊዜ ውስጥ የተካሄዱ የተናጥል ግምገማዎችን ተከተሎ የፖሊዮ ቫይረስ አይነት 2 ስርጭትን በተሳካ ሁኔታ ማስቆማቸውን የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጽሕፈት ቤት አረጋግጧል።
ወረርሽኞቹ ማብቃታቸው የታወጀው የበሽታ ቅኝት፣ የላቦራቶሪ እና የኤፒደሚዮሎጂ መረጃዎች ከተገመገሙ በኋላ ነው።
ለስኬቱ ምክንያቶች፦
🟠 ጠንካራ ሀገራዊ አመራር፣
🟠 ቁርጠኛ የጤና ባለሙያዎች፣
🟠 ፈጣን የመለየት ሂደት፣
🟠 የማህበረሰብ ተሳትፎ እና
🟠 ጥራት ያላቸው የክትባት ዘመቻዎች።
"የእነዚህ ወረርሽኞች ማብቃት ምን ያህል ውጤት ማሳካት እንደሚቻል ማሳያ ነው" ያሉት የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ዶ/ር ሞሐመድ ጃናቢ፣ "ሆኖም ቀጣይነት ያለው ጥንቃቄ፣ ጠንካራ ቅኝት እና ከፍተኛ የክትባት ሽፋን አሁንም ወሳኝ ናቸው" ሲሉ አሳስበዋል።
ቀደም ሲል ወረርሽኝ ማብቃቱ ከተወጀ በኋላ በቅርቡ በማዳጋስካር እንደታየው ሁሉ፣ በሽታው ዳግም ከሌሎች ሀገራት የመግባት ስጋቱ አሁንም እንዳለ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X