ሩሲያ በዓለም አቀፍ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ገበያ መሪ ናት - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዓለም አቀፍ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ገበያ መሪ ናት - ፑቲን

ፕሬዝዳንት ፑቲን በአጠቃላይ የኒውክሌር ኤነርጂ ሰንሰለት ውስጥ ሙሉ ብቃት ያላት ብቸኛዋ የዓለም ሀገር ሩሲያ መሆኗን አጽንኦት ሰጥተው ገልፀዋል።

የሀገር ውስጥ የኒውክሌር ኢንዱስትሪ የምሥረታ በዓል ምክንያት በተካሄደው የኒውክሌር ኢነርጂ ስብሰባ ላይ ፑቲን ያነሷቸው ዋና ዋና መግለጫዎች፦

ሩሲያ ለኒውክሌርኃይል ማመንጫዎች ያላትን ባህላዊ የደህንነት እና አስተማማኝነት ከፍተኛ ደረጃዎችን ጠብቃ ትቀጥላለች፡፡

ሩሲያ አነስተኛ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ጨምሮ በግምት 30 ጊጋዋት ያህል የኒውክሌር ኃይል ማመንጨት አቅም ለመጨመር አቅዳለች፡፡

ሩሲያ ከፍተኛ ፉክክር ባለበት የኒውክሌር ዘርፍ የቴክኖሎጂ መሪነቷን ማጠናከር አለባት፡፡

በአሁኑ ወቅት የኒውክሌር ኤነርጂ ለሩሲያ የኩራት ምንጭ ነው።

በተለይም የሩሲያው ሮሳቶም ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር የኒውክሌር ትብብር መስርቷል፤ እነሱም፦

🟠 ግብፅ

🟠 ኢትዮጵያ

🟠 ታንዛኒያ

🟠 ሩዋንዳ

🟠 ኢኳቶሪያል ጊኒ ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0