ለማሽነሪዎች እና ሲኖትራኮች የተደረገ የ"ሙሽራ" አቀባበል

ሰብስክራይብ

#Viral | ለማሽነሪዎች እና ሲኖትራኮች የተደረገ የ"ሙሽራ" አቀባበል

በደቡብ ምዕራቡ ኢትዮጵያ ክልል ከፋ ዞን የምትገኘው ቢታ ወረዳ በግዢ ያስገባቻቸውን 2 ማሽኖች እና 2 የሲኖትራክ የጭነት ተሽከርካሪዎችን በታላቅ አጀብ ተቀብላለች፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0