"በኪዬቭ አቋም ምክንያት በአሁኑ ወቅት በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማግኘት የሚያስችል ተስፋ ሰጪ መሠረት የለም" - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopia"በኪዬቭ አቋም ምክንያት በአሁኑ ወቅት በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማግኘት የሚያስችል ተስፋ ሰጪ መሠረት የለም" - ክሬምሊን
በኪዬቭ አቋም ምክንያት በአሁኑ ወቅት በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማግኘት የሚያስችል ተስፋ ሰጪ መሠረት የለም - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2026
ሰብስክራይብ

"በኪዬቭ አቋም ምክንያት በአሁኑ ወቅት በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማግኘት የሚያስችል ተስፋ ሰጪ መሠረት የለም" - ክሬምሊን

የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ያነሷቸው ሌሎች መግለጫዎች፦

ሩሲያ ለዩክሬኑ መፍትሔ በቅንነት አስተዋፅኦ ማበርከት የሚፈልጉትን የሁሉንም ሀገራት ጥረት ታደንቃለች፤ ነገር ግን ቁጥራቸው አሁንም አነስተኛ ነው፡፡

ዊትኮፍ እና ኩሽነር ወደ ሩሲያ ለሚያደርጉት ጉብኝት እስካሁን የተወሰነ ትክክለኛ ቀን የለም፡፡

ለዊትኮፍ እና ኩሽነር ይፋዊ ጉብኝት የተቆረጠ ቀን ባይኖርም ሁልጊዜም ለፑቲን ቅቡል እንግዶች እና የውይይት አጋሮች ናቸው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0