https://amh.sputniknews.africa/20260820/4978618.html
ሻርክ ዓሣ ሲታይ፣ ሩሲያውያን 'ለአደን' ይፋጠናሉ
ሻርክ ዓሣ ሲታይ፣ ሩሲያውያን 'ለአደን' ይፋጠናሉ
Sputnik አፍሪካ
#Viral | ሻርክ ዓሣ ሲታይ፣ ሩሲያውያን 'ለአደን' ይፋጠናሉ ሻርክ በሚታይበት ጊዜ ሩሲያውያን አይደነግጡም፤ ይልቁንም እንደ ዓሣ የማጥመድ ፈተና ያዩታል።በሩሲያ ለዓመታት የኖረው እና የዘር ሐረጉ ከአፍሪካ የሚመዘዝው ብሎገር፣ ይህንን... 20.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-20T14:25+0300
2026-08-20T14:25+0300
2026-08-20T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4978465_0:197:324:379_1920x0_80_0_0_f607e311a16bb68b4df442dc1195918b.jpg
#Viral | ሻርክ ዓሣ ሲታይ፣ ሩሲያውያን 'ለአደን' ይፋጠናሉ ሻርክ በሚታይበት ጊዜ ሩሲያውያን አይደነግጡም፤ ይልቁንም እንደ ዓሣ የማጥመድ ፈተና ያዩታል።በሩሲያ ለዓመታት የኖረው እና የዘር ሐረጉ ከአፍሪካ የሚመዘዝው ብሎገር፣ ይህንን ድፍረት የተሞላበት የሩሲያውያን ባህሪ አብዛኞቹ ሰዎች ከሚሰማቸው ፍርሃትና ድንጋጤ ጋር ፈገግታን በሚጭር ሁኔታ አነጻጽሮታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሻርክ ዓሣ ሲታይ፣ ሩሲያውያን 'ለአደን' ይፋጠናሉ
Sputnik አፍሪካ
ሻርክ ዓሣ ሲታይ፣ ሩሲያውያን 'ለአደን' ይፋጠናሉ
2026-08-20T14:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4978465_0:167:324:410_1920x0_80_0_0_3e860211e2f404350a972e59a9a1fe63.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሻርክ ዓሣ ሲታይ፣ ሩሲያውያን 'ለአደን' ይፋጠናሉ
14:25 20.08.2026 (የተሻሻለ: 14:34 20.08.2026) #Viral | ሻርክ ዓሣ ሲታይ፣ ሩሲያውያን 'ለአደን' ይፋጠናሉ
ሻርክ በሚታይበት ጊዜ ሩሲያውያን አይደነግጡም፤ ይልቁንም እንደ ዓሣ የማጥመድ ፈተና ያዩታል።
በሩሲያ ለዓመታት የኖረው እና የዘር ሐረጉ ከአፍሪካ የሚመዘዝው ብሎገር፣ ይህንን ድፍረት የተሞላበት የሩሲያውያን ባህሪ አብዛኞቹ ሰዎች ከሚሰማቸው ፍርሃትና ድንጋጤ ጋር ፈገግታን በሚጭር ሁኔታ አነጻጽሮታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X