https://amh.sputniknews.africa/20260820/4976523.html
ምዕራባውያን እና የነዳጅ ኩባንያዎቻቸው "የአፍሪካን አቅም አቅልለው ይመለከቱታል" - የቀድሞው የኒጀር ሚኒስትር
ምዕራባውያን እና የነዳጅ ኩባንያዎቻቸው "የአፍሪካን አቅም አቅልለው ይመለከቱታል" - የቀድሞው የኒጀር ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ምዕራባውያን እና የነዳጅ ኩባንያዎቻቸው "የአፍሪካን አቅም አቅልለው ይመለከቱታል" - የቀድሞው የኒጀር ሚኒስትር አፍሪካ ከዓለም አቀፉ የነዳጅ አቅም ከ12 እስከ 13 በመቶ የሚሆነውን የምትይዝ ሲሆን፣ እንደ አንድ አምራች ተቆጥራ ቢሆን ኖሮ ታላላቅ... 20.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-20T11:55+0300
2026-08-20T11:55+0300
2026-08-20T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4976370_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_94c68f6c4c3816a5422e05200c29118c.jpg
ምዕራባውያን እና የነዳጅ ኩባንያዎቻቸው "የአፍሪካን አቅም አቅልለው ይመለከቱታል" - የቀድሞው የኒጀር ሚኒስትር አፍሪካ ከዓለም አቀፉ የነዳጅ አቅም ከ12 እስከ 13 በመቶ የሚሆነውን የምትይዝ ሲሆን፣ እንደ አንድ አምራች ተቆጥራ ቢሆን ኖሮ ታላላቅ ኃያላን ሀገራትን መገዳደር ትችል ነበር ሲሉ ሀገራዊ ደህንነት መጠበቂያ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አማካሪ ማሃማን ላዋን ጋያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"በእውነተኛ ትብብር፣ በተለይም ከብሪክስ፣ ከሩሲያ እና ከቻይና ጋር በሚደረግ ትብብር፣ አፍሪካ በዓለም አቀፉ የነዳጅ እና የኃይል መስክ ተገቢ ቦታዋን ታገኛለች ብዬ እምናለሁ። አሁን ያለነው በአዲሱ የዓለም ኢኮኖሚ ስርዓት ምዕራፍ ውስጥ ነው" ሲሉ ገልጸዋል። የነዳጅ ሀብቶች ከእንግዲህ እንደ ጥሬ ዕቃ መሸጥ የለባቸውም፤ አፍሪካም በእሴት ጭማሪ ላይ ትኩረት ማድረግ አለባት ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።እንደ ጋያ ገለጻ፣ ለረጅም ጊዜ ወደ ፈረንሳይ ሲላክ ለቆየው የኒጀር ዩራኒየምም ተመሳሳይ አሰራር ሊተገበር ይገባል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ምዕራባውያን እና የነዳጅ ኩባንያዎቻቸው "የአፍሪካን አቅም አቅልለው ይመለከቱታል" - የቀድሞው የኒጀር ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ምዕራባውያን እና የነዳጅ ኩባንያዎቻቸው "የአፍሪካን አቅም አቅልለው ይመለከቱታል" - የቀድሞው የኒጀር ሚኒስትር
2026-08-20T11:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4976370_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3e5be58abb532f23f85f671f0e5466e5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ምዕራባውያን እና የነዳጅ ኩባንያዎቻቸው "የአፍሪካን አቅም አቅልለው ይመለከቱታል" - የቀድሞው የኒጀር ሚኒስትር
11:55 20.08.2026 (የተሻሻለ: 12:04 20.08.2026) ምዕራባውያን እና የነዳጅ ኩባንያዎቻቸው "የአፍሪካን አቅም አቅልለው ይመለከቱታል" - የቀድሞው የኒጀር ሚኒስትር
አፍሪካ ከዓለም አቀፉ የነዳጅ አቅም ከ12 እስከ 13 በመቶ የሚሆነውን የምትይዝ ሲሆን፣ እንደ አንድ አምራች ተቆጥራ ቢሆን ኖሮ ታላላቅ ኃያላን ሀገራትን መገዳደር ትችል ነበር ሲሉ ሀገራዊ ደህንነት መጠበቂያ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አማካሪ ማሃማን ላዋን ጋያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"በእውነተኛ ትብብር፣ በተለይም ከብሪክስ፣ ከሩሲያ እና ከቻይና ጋር በሚደረግ ትብብር፣ አፍሪካ በዓለም አቀፉ የነዳጅ እና የኃይል መስክ ተገቢ ቦታዋን ታገኛለች ብዬ እምናለሁ። አሁን ያለነው በአዲሱ የዓለም ኢኮኖሚ ስርዓት ምዕራፍ ውስጥ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
የነዳጅ ሀብቶች ከእንግዲህ እንደ ጥሬ ዕቃ መሸጥ የለባቸውም፤ አፍሪካም በእሴት ጭማሪ ላይ ትኩረት ማድረግ አለባት ሲሉ አፅንኦት ሰጥተዋል።
እንደ ጋያ ገለጻ፣ ለረጅም ጊዜ ወደ ፈረንሳይ ሲላክ ለቆየው የኒጀር ዩራኒየምም ተመሳሳይ አሰራር ሊተገበር ይገባል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X