https://amh.sputniknews.africa/20260820/4975367.html
በኢራን ጦርነት ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች መቁሰላቸውን ፔንታጎን የተጎጂዎችን ቁጥር አሻሽሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ
በኢራን ጦርነት ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች መቁሰላቸውን ፔንታጎን የተጎጂዎችን ቁጥር አሻሽሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች መቁሰላቸውን ፔንታጎን የተጎጂዎችን ቁጥር አሻሽሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ የፔንታጎን የጦርነት ተጎጂዎች መረጃ ቋት እንደሚያሳየው፣ ከኢራን ጋር በተደረገው ጦርነት ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች የቆሰሉ ሲሆን፣... 20.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-20T09:39+0300
2026-08-20T09:39+0300
2026-08-20T11:12+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4975214_0:54:1024:630_1920x0_80_0_0_370052df4711810461d6ff99ee33f420.jpg
ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች መቁሰላቸውን ፔንታጎን የተጎጂዎችን ቁጥር አሻሽሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ የፔንታጎን የጦርነት ተጎጂዎች መረጃ ቋት እንደሚያሳየው፣ ከኢራን ጋር በተደረገው ጦርነት ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች የቆሰሉ ሲሆን፣ ከየካቲት 21 ጀምሮ 18 ወታደሮች ተገድለዋል፡፡የፔንታጎን ይፋዊ ግምት ቀጥተኛ የወታደራዊ ወጪውን 37.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሆነ ቢያሳይም፤ አንዳንድ ተንታኞች ግን በአሜሪካውያን አባወራዎች ላይ የሚደርሰው ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ ወደ 1,000 ዶላር ሊደርስ እንደሚችል ይገልጻሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4975214_57:0:968:683_1920x0_80_0_0_10a0fd279ef3abb929170ee52457862f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢራን ጦርነት ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች መቁሰላቸውን ፔንታጎን የተጎጂዎችን ቁጥር አሻሽሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ
09:39 20.08.2026 (የተሻሻለ: 11:12 20.08.2026) ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች መቁሰላቸውን ፔንታጎን የተጎጂዎችን ቁጥር አሻሽሎ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ የፔንታጎን የጦርነት ተጎጂዎች መረጃ ቋት እንደሚያሳየው፣ ከኢራን ጋር በተደረገው ጦርነት ከ750 በላይ የአሜሪካ ወታደሮች የቆሰሉ ሲሆን፣ ከየካቲት 21 ጀምሮ 18 ወታደሮች ተገድለዋል፡፡
የፔንታጎን ይፋዊ ግምት ቀጥተኛ የወታደራዊ ወጪውን 37.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሆነ ቢያሳይም፤ አንዳንድ ተንታኞች ግን በአሜሪካውያን አባወራዎች ላይ የሚደርሰው ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ ወደ 1,000 ዶላር ሊደርስ እንደሚችል ይገልጻሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X