የሳኅል ሀገራት ጥምረት በኃይል እና ማዕድን ዘርፍ ከፈረንሳይ እና ከኢምፔሪያሊስት የበላይነት ለመላቀቅ ይሻል - ኒጀራዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የሳኅል ሀገራት ጥምረት በኃይል እና ማዕድን ዘርፍ ከፈረንሳይ እና ከኢምፔሪያሊስት የበላይነት ለመላቀቅ ይሻል - ኒጀራዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

​ ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነታቸውን ለማረጋገጥ የሃይድሮካርቦን እና የማዕድን ሀብቶቻቸውን መጠቀም እንደሚችሉ የገለፁት የዩናይትድ ኒጀር ፌዴሬሽን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ፕሬዚዳንት ሳሊፉ ኢብራሂም ባኮ ናቸው።

"በተጨማሪም ጥረቶቻቸውን በማቀናጀት ምርቶቻቸውን በሀገር ውስጥ ማስተዋወቅ እና መጠቀም እንዲሁም ምርቶቻቸውን እዚሁ አፍሪካ ውስጥም ቢሆን እንኳ ለውጭ ገበያ ማቅረብ አለባቸው። ይህ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ራዕይ ለእነዚህ ሦስት ሀገራት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው" ሲሉ ​ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​ከብሪክስ አባል ሀገራት ወይም ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚደረግ ትብብር የዚህ ስትራቴጂ አካል ተደርጎ እንደሚወሰድም ባለሙያው ገልጸዋል።

​ የባለሙያው አስተያየት ነሐሴ 7 በዋጋዱጉ የተካሄደውን የኤኢኤስ የኃይል፣ ማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሮች የመጀመሪያ ስብሰባ የተመለከተ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0