ድሃ ነን የሚለውን የአውሮፓውያንን የተሳሳተ ትምህርት ከአዕምሯችን ልናወጣ ይገባል - ፓን-አፍሪካዊ አርቲስት

ሰብስክራይብ

ድሃ ነን የሚለውን የአውሮፓውያንን የተሳሳተ ትምህርት ከአዕምሯችን ልናወጣ ይገባል - ፓን-አፍሪካዊ አርቲስት

ፓን-አፍሪካዊው አርቲስት ራስ አቢይ ጥላሁን፤ የአኅጉሪቱን ወጣቶች ከሆሊውድ ቅዠት በማውጣት ወደ ሥነ-ልቦናዊ ልህቀት እና በራስ መተማመን ማሻገር እንደሚገባ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።

እውነተኛው የሥልጣን ባለቤትነት ትግል አካላዊ ሳይሆን፤ ራስ ጠልነትን ባስፋፋውና አፍሪካ በዓለም ባለጸጋ አኅጉር መሆኗ እንዲደበቅ ባደረገው ሥርዓት ላይ የሚከፈት "ረቂቅ ትግል" መሆኑንም አስረድተዋል።

"አፍሪካን ለመዝረፍ ሲሉ...አኅጉሪቱን የመጫወቻ ሜዳ ሊያደርጓት ይፈልጋሉ።...እኛ ግን ይህን መመከት አለብን።...ከምዕራባውያን ተኮር አስተምህሮት መላቀቅ አለበን።" 

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0