ጤና ሚኒስቴር በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በሮቦቲክስ የተደገፈ የምርመራ ማዕከል ሊከፍት እንደሆነ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaጤና ሚኒስቴር በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በሮቦቲክስ የተደገፈ የምርመራ ማዕከል ሊከፍት እንደሆነ አስታወቀ
ጤና ሚኒስቴር በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በሮቦቲክስ የተደገፈ የምርመራ ማዕከል ሊከፍት እንደሆነ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.08.2026
ሰብስክራይብ

ጤና ሚኒስቴር በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በሮቦቲክስ የተደገፈ የምርመራ ማዕከል ሊከፍት እንደሆነ አስታወቀ

 

ማዕከሉ በዘመናዊ ማሽኖች እንደተደራጀም ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ስለማዕከሉ የታወቁ ጉዳዮች፦

 

▪ ከግል ተቋማት ጋር በጋራ የሚቋቋም ነው፣

▪ በሮቦቲክስ የተደገፉ የላቦራቶሪና የምሥል ማሽኖች አሉት፣

▪ ጥራት ያለው የምርመራ አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል።

 

ማዕከሉ ኢትዮጵያውያን ለሕክምና ምርመራ ወደ ውጭ ሀገር የሚያደርጉትን ጉዞ የሚያስቀር ነው መባሉን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው የዘገበው።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0