https://amh.sputniknews.africa/20260819/4971462.html
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈዛሬ በሳምቡሩ ካውንቲ ኦሎሎክዌ ተራራ ላይ በደረሰ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ፤ ስድስት ጎብኚዎች እና አንድ አብራሪ ሕይወታቸው እንዳለፈ የኬንያን ፖሊስ ዋቢ አድርጎ የአካባቢው መገናኛ... 19.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-19T17:05+0300
2026-08-19T17:05+0300
2026-08-19T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/13/4971127_0:289:476:557_1920x0_80_0_0_799e05bff679ea7b6d098e69b1298c2b.jpg
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈዛሬ በሳምቡሩ ካውንቲ ኦሎሎክዌ ተራራ ላይ በደረሰ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ፤ ስድስት ጎብኚዎች እና አንድ አብራሪ ሕይወታቸው እንዳለፈ የኬንያን ፖሊስ ዋቢ አድርጎ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።'ዩሮኮፕተር ኢሲ130 ቢ4' የሚል መለያ ያላት ሄሊኮፕተር ከሶያን ወደ ሎይሳባ ጥብቅ አካባቢ በመጓዝ ላይ እያለች ጠዋት 3:13 ላይ ተከሰክሳለች።የአቪዬሽን ባለሥልጣናት የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት ምርመራ ጀምረዋል።ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
2026-08-19T17:05+0300
true
PT1S
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
Sputnik አፍሪካ
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
2026-08-19T17:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/13/4971127_0:245:476:602_1920x0_80_0_0_379e3fdc17841ae0e9ab1557f4af65ef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
17:05 19.08.2026 (የተሻሻለ: 17:14 19.08.2026) በኬንያ በደረሰ የሄሊኮፕተር አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ
ዛሬ በሳምቡሩ ካውንቲ ኦሎሎክዌ ተራራ ላይ በደረሰ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ፤ ስድስት ጎብኚዎች እና አንድ አብራሪ ሕይወታቸው እንዳለፈ የኬንያን ፖሊስ ዋቢ አድርጎ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።
'ዩሮኮፕተር ኢሲ130 ቢ4' የሚል መለያ ያላት ሄሊኮፕተር ከሶያን ወደ ሎይሳባ ጥብቅ አካባቢ በመጓዝ ላይ እያለች ጠዋት 3:13 ላይ ተከሰክሳለች።
የአቪዬሽን ባለሥልጣናት የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት ምርመራ ጀምረዋል።
ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X