https://amh.sputniknews.africa/20260819/4968655.html
ቤት የሚያህል የስፔስ ኤክስ ሮኬት ስብርባሪ ጨረቃ ላይ ተከስክሶ 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ ፈጠረ
ቤት የሚያህል የስፔስ ኤክስ ሮኬት ስብርባሪ ጨረቃ ላይ ተከስክሶ 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ ፈጠረ
Sputnik አፍሪካ
ቤት የሚያህል የስፔስ ኤክስ ሮኬት ስብርባሪ ጨረቃ ላይ ተከስክሶ 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ ፈጠረ የስፔስ ኤክስ ፋልኮን 9 ሮኬት ሁለተኛ እርከን ስብርባሪ በሰዓት 9,000 ኪሎ ሜትር ፍጥነት ጨረቃ ላይ ከተከሰከሰ በኋላ የተፈጠረውን 18 ሜትር... 19.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-19T13:48+0300
2026-08-19T13:48+0300
2026-08-19T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/13/4968502_0:70:320:250_1920x0_80_0_0_6b3d6d0fdcdab2d896b5f41813309358.jpg
ቤት የሚያህል የስፔስ ኤክስ ሮኬት ስብርባሪ ጨረቃ ላይ ተከስክሶ 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ ፈጠረ የስፔስ ኤክስ ፋልኮን 9 ሮኬት ሁለተኛ እርከን ስብርባሪ በሰዓት 9,000 ኪሎ ሜትር ፍጥነት ጨረቃ ላይ ከተከሰከሰ በኋላ የተፈጠረውን 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ (ክሬተር) የሚያሳዩ ምስሎችን ናሳ ይፋ አድርጓል። ሮኬቱ የብሉ ጎስት እና የጃፓኑን ሪዚሊየንስ የጨረቃ መንኮራኩሮችን አሳፍሮ እ.አ.አ በጥር 2025 ነበር የመጠቀው። መንኮራኩሮቹን በተፈለገው ምህዋር ላይ ካደረሰ በኋላ፤ የሮኬቱ ሁለተኛ እርከን ወደ መሬት ተመልሶ በከባቢ አየር ውስጥ ለመቃጠል የሚያስችል በቂ ነዳጅ በማጣቱ ጨረቃ ላይ ሊከሰከስ ችሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቤት የሚያህል የስፔስ ኤክስ ሮኬት ስብርባሪ ጨረቃ ላይ ተከስክሶ 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ ፈጠረ
Sputnik አፍሪካ
ቤት የሚያህል የስፔስ ኤክስ ሮኬት ስብርባሪ ጨረቃ ላይ ተከስክሶ 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ ፈጠረ
2026-08-19T13:48+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/13/4968502_0:40:320:280_1920x0_80_0_0_264fc234092488dc21ef0259a8d53d51.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቤት የሚያህል የስፔስ ኤክስ ሮኬት ስብርባሪ ጨረቃ ላይ ተከስክሶ 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ ፈጠረ
13:48 19.08.2026 (የተሻሻለ: 13:54 19.08.2026) ቤት የሚያህል የስፔስ ኤክስ ሮኬት ስብርባሪ ጨረቃ ላይ ተከስክሶ 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ ፈጠረ
የስፔስ ኤክስ ፋልኮን 9 ሮኬት ሁለተኛ እርከን ስብርባሪ በሰዓት 9,000 ኪሎ ሜትር ፍጥነት ጨረቃ ላይ ከተከሰከሰ በኋላ የተፈጠረውን 18 ሜትር ስፋት ያለው ጉድጓድ (ክሬተር) የሚያሳዩ ምስሎችን ናሳ ይፋ አድርጓል። ሮኬቱ የብሉ ጎስት እና የጃፓኑን ሪዚሊየንስ የጨረቃ መንኮራኩሮችን አሳፍሮ እ.አ.አ በጥር 2025 ነበር የመጠቀው።
መንኮራኩሮቹን በተፈለገው ምህዋር ላይ ካደረሰ በኋላ፤ የሮኬቱ ሁለተኛ እርከን ወደ መሬት ተመልሶ በከባቢ አየር ውስጥ ለመቃጠል የሚያስችል በቂ ነዳጅ በማጣቱ ጨረቃ ላይ ሊከሰከስ ችሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X