የካሜሩን የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን ማንሳት 'የአዲስ ዘመን ጅማሬ’ ነው - የስፖርት ጋዜጠኛ

ሰብስክራይብ

የካሜሩን የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን ማንሳት 'የአዲስ ዘመን ጅማሬ’ ነው - የስፖርት ጋዜጠኛ

የማይበገሩት አንበሶች በሦስት ፍጻሜዎች ከተሸነፉ በኋላ ከማላዊ ጋር ባደረጉት ጨዋታ "በአሳማኝ" ብቃት ዋንጫውን ማንሳት እንደቻሉ የሜዲያ ስፖርት ኢንፎ ዋና አዘጋጅ ሬኖ ኢናንግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

 

"ይህ ድል የአንድ ምዕራፍ ማብቂያ አይደለም። ይልቁንም አዲስ የውጤታማነት ዘመን መጀመሪያ ነው፤ ምክንያቱም ካሜሩን የገጠሟትን ሁሉ የማሸነፍ ታሪክ አላት። ይህ ቡድን ዋንጫ ባያነሳም በዚህ ውድድር ላይ የራሱን አሻራ ያሳረፈ ነው። በየጊዜው የሚፈራ ቡድን እየሆነ መጥቷል።"

በአፍሪካ የሴቶች እግር ኳስ የታየውን ግልጽ መሻሻል ያመላከቱት ጋዜጠኛው፤ ለዚህም እየጨመረ የመጣውን የክለቦች ውድድር እና በሴቶች ዘንድ ያደገውን የእግር ኳስ ፍላጎትና ተነሳሽነት በማረጋገጫነት አንስተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0