የኒጀር እና አልጄሪያ የነዳጅ አጋርነት ኢምፔሪያሊዝምን ታሪክ ያደረገ ነው - ኒጀራዊ ፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የኒጀር እና አልጄሪያ የነዳጅ አጋርነት ኢምፔሪያሊዝምን ታሪክ ያደረገ ነው - ኒጀራዊ ፖለቲካ ተንታኝ

ኒጀር በኢምፔሪያሊስት ኃይሎች ብዝበዛ ቢፈጸምባትም አሁን የሕዝቧን ሀብት በማረጋገጥ የምትሻውን አጋርነት ለመመስረት ሙሉ ነፃነቱ አላት ሲሉ ማሃማኔ ሀዲ ማሃማኔ ናጎዲ፤ ሶናትራክ በአጋዴዝ ክልል የነዳጅ ፍለጋ ቁፋሮ መጀመሩን አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ፕሮጀክቱ የኒጀርን ኢኮኖሚ ከማጠናከሩ ባሻገር የውጭ ምንዛሪ ገቢንም ያሳድጋል ብለዋል።

ከሁሉም በላይ ግን ኒጀር ስጋት የሌለባት፣ ትርፍ የሚገኝባት፣ አስተማማኝ እንዲሁም ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ መሆኗን ለሌሎች አጋሮች መልዕክት ያስተላልፋል ሲሉ ማሃማን ናጎዲ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0