https://amh.sputniknews.africa/20260819/4966868.html
ሩሲያ በዩክሬን የጥቁር ባሕር ወደብ ወታደራዊ የአቅርቦት መስመሮች ላይ አዲስ ጥቃት ሰነዘረች
ሩሲያ በዩክሬን የጥቁር ባሕር ወደብ ወታደራዊ የአቅርቦት መስመሮች ላይ አዲስ ጥቃት ሰነዘረች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በዩክሬን የጥቁር ባሕር ወደብ ወታደራዊ የአቅርቦት መስመሮች ላይ አዲስ ጥቃት ሰነዘረችየሩሲያ ኃይሎች ከኪየቭ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ጋር ተያያዥነት ባላቸው የዩክሬን የባሕር ኃይል ንብረቶች እና የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት... 19.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-19T10:50+0300
2026-08-19T10:50+0300
2026-08-19T11:28+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/13/4966715_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6b4da64b635adb327d145dc88940dcf3.jpg
ሩሲያ በዩክሬን የጥቁር ባሕር ወደብ ወታደራዊ የአቅርቦት መስመሮች ላይ አዲስ ጥቃት ሰነዘረችየሩሲያ ኃይሎች ከኪየቭ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ጋር ተያያዥነት ባላቸው የዩክሬን የባሕር ኃይል ንብረቶች እና የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት በመቀጠል፤ በጥቁር ባሕር ዳርቻዎች አዳዲስ የድሮን ጥቃቶችን እንደሰነዘሩ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ነሐሴ 12 አመሻሽ ከኦዴሳ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫነ አንድ ደረቅ ጭነት መርከብ ጥቃት ተፈጽሞበታል። ነሐሴ 13 በኦዴሳ ክልል በሚገኘው የቸርኖሞርስክ ወደብ ለዩክሬን ጦር ነዳጅ የሚያቀርቡ የነዳጅ ማከማቻዎች ወድመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/13/4966715_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a9bb56e7a52b99b9875747fc7b0dcd59.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በዩክሬን የጥቁር ባሕር ወደብ ወታደራዊ የአቅርቦት መስመሮች ላይ አዲስ ጥቃት ሰነዘረች
10:50 19.08.2026 (የተሻሻለ: 11:28 19.08.2026) ሩሲያ በዩክሬን የጥቁር ባሕር ወደብ ወታደራዊ የአቅርቦት መስመሮች ላይ አዲስ ጥቃት ሰነዘረችየሩሲያ ኃይሎች ከኪየቭ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ጋር ተያያዥነት ባላቸው የዩክሬን የባሕር ኃይል ንብረቶች እና የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት በመቀጠል፤ በጥቁር ባሕር ዳርቻዎች አዳዲስ የድሮን ጥቃቶችን እንደሰነዘሩ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ነሐሴ 12 አመሻሽ ከኦዴሳ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫነ አንድ ደረቅ ጭነት መርከብ ጥቃት ተፈጽሞበታል።
ነሐሴ 13 በኦዴሳ ክልል በሚገኘው የቸርኖሞርስክ ወደብ ለዩክሬን ጦር ነዳጅ የሚያቀርቡ የነዳጅ ማከማቻዎች ወድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X