የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በመሠረታዊነት ለእንግሊዝ-አውሮፓ የሚያደላ በመሆኑ የደቡባዊ ዓለም ሀገራት እየለቀቁት ይገኛሉ - አርጀንቲናዊ ተመራማሪ
10:08 19.08.2026 (የተሻሻለ: 10:14 19.08.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በመሠረታዊነት ለእንግሊዝ-አውሮፓ የሚያደላ በመሆኑ የደቡባዊ ዓለም ሀገራት እየለቀቁት ይገኛሉ - አርጀንቲናዊ ተመራማሪ
የሰሜናዊው ዓለም መሣሪያ እንዲሆን ተደርጎ የተጠነሰሰው አይሲሲ፤ እንደ ቬኔዝዌላ፣ ቻድ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር ያሉ ሀገራት ከአባልነት መውጣታቸው ተዓማኒነቱን እያጣ እንደሆነ ማረጋገጫ ነው ሲሉ ጆርግ ኤልባውምለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የባለሙያው ተጨማሪ ምልከታዎች፦
▪ ፍርድ ቤቱ ለተለያዩ ግጭቶች የተለያዩ መመዘኛዎችን በመጠቀም የእንግሊዝ-አውሮፓውያንን ፍላጎት ያገለግላል፣
▪ አሜሪካ የአይሲሲ አባል ባትሆንም እነማን ክስ ሊመሰረትባቸው እንደሚገባ ተፅዕኖ ታሳድራለች፣
▪ በተለይም በአፍሪካ እና በላቲን አሜሪካ የሚገኙ የደቡባዊ ዓለም ሀገራት፤ ፍርድ ቤቱን የፍትሕ ስርዓት ማስፈኛ ሳይሆን የምዕራባውያን መሳሪያ አድርገው ያዩታል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X