የማሊ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የኢንዱስትሪ ወርቅ ምርት ከታቀደው 21.2 ቶን በማለፍ 23.5 ቶን ደረሰ

© telegram sputnik_ethiopiaየማሊ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የኢንዱስትሪ ወርቅ ምርት ከታቀደው 21
የማሊ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የኢንዱስትሪ ወርቅ ምርት ከታቀደው 21 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.08.2026
ሰብስክራይብ

የማሊ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የኢንዱስትሪ ወርቅ ምርት ከታቀደው 21.2 ቶን በማለፍ 23.5 ቶን ደረሰ

​ይህ ዕድገት በአዲስ የማዕድን ሕጎች ዙሪያ በተፈጠረ ውጥረት የምርት መጠኑ ወደ 42.2 ቶን አሽቆልቁሎ ከነበረበት እ.ኤ.አ ከ2025 በኋላ የታየ ነው።

​ መንግሥት ከዚያ ወዲህ በዘርፉ ላይ ያለውን ቁጥጥር በማጥበቅ፣ ገቢን ለማሳደግ እና መረጋጋትን ለማምጣት ማሻሻያዎችን ተግባራዊ አድርጓል።

ከፍተኛ አምራቾች፦ የፌኮላ ማዕድን ማውጫ በ8.85 ቶን ቀዳሚ ሲሆን የሉሎ ማዕድን ማውጫ በ6.9 ቶን ይከተላል።

ቀጣይ ዕቅዶች፦ ለመናንኮቶ ፕሮጀክት አዲስ የማዕድን ፈቃድ የፀደቀ ሲሆን የኮባዳ ማዕድን ማውጫ ደግሞ እ.ኤ.አ. በ2027 የመጀመሪያውን ወርቅ ለማምረት አቅዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0