https://amh.sputniknews.africa/20260818/4955476.html
በኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተከሰተው የኤቦላ ወረርሽኝ በሀገሪቱ ታሪክ "ከፍተኛ ህይወት የቀጠፈ" ሆኗል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ
በኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተከሰተው የኤቦላ ወረርሽኝ በሀገሪቱ ታሪክ "ከፍተኛ ህይወት የቀጠፈ" ሆኗል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተከሰተው የኤቦላ ወረርሽኝ በሀገሪቱ ታሪክ "ከፍተኛ ህይወት የቀጠፈ" ሆኗል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ "የበሽታው የሞት ምጣኔ ወደ 50% አቅራቢያ በመድረሱ"፤ ዲአርሲ "አጣዳፊ ትኩረት" ያስፈልጋታል ሲሉ የአፍሪካ... 18.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-18T09:31+0300
2026-08-18T09:31+0300
2026-08-18T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/12/4955323_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_ef043716f4524f7dc47643f7a87ce2db.jpg
በኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተከሰተው የኤቦላ ወረርሽኝ በሀገሪቱ ታሪክ "ከፍተኛ ህይወት የቀጠፈ" ሆኗል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ "የበሽታው የሞት ምጣኔ ወደ 50% አቅራቢያ በመድረሱ"፤ ዲአርሲ "አጣዳፊ ትኩረት" ያስፈልጋታል ሲሉ የአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዣን ካሴያ ተናግረዋል።"እያንዳንዱ መዘግየት ሕይወትን ያስከፍላል። ወቅቱ ቁርጠኝነት እና የተቀናጀ እርምጃን ይጠይቃል" ሲሉም አክለዋል።በስድስት ግዛቶች ውስጥ ከ5,000 በላይ የሕመምተኞች ቁጥር እና 2,320 ሞት መመዝገቡን ካሴያ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/12/4955323_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_f50c75a4f4d1c2e7572f08f6ccdbd7f9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተከሰተው የኤቦላ ወረርሽኝ በሀገሪቱ ታሪክ "ከፍተኛ ህይወት የቀጠፈ" ሆኗል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ
09:31 18.08.2026 (የተሻሻለ: 09:34 18.08.2026) በኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተከሰተው የኤቦላ ወረርሽኝ በሀገሪቱ ታሪክ "ከፍተኛ ህይወት የቀጠፈ" ሆኗል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ
"የበሽታው የሞት ምጣኔ ወደ 50% አቅራቢያ በመድረሱ"፤ ዲአርሲ "አጣዳፊ ትኩረት" ያስፈልጋታል ሲሉ የአፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዣን ካሴያ ተናግረዋል።
"እያንዳንዱ መዘግየት ሕይወትን ያስከፍላል። ወቅቱ ቁርጠኝነት እና የተቀናጀ እርምጃን ይጠይቃል" ሲሉም አክለዋል።
በስድስት ግዛቶች ውስጥ ከ5,000 በላይ የሕመምተኞች ቁጥር እና 2,320 ሞት መመዝገቡን ካሴያ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X