ሩሲያ 46.5 ሚሊዮን ቶን ስንዴ በመላክ በ2025/26 የአውሮፓ ኅብረት እና ካናዳን በለጠች - የሩሲያ የግብርና ንግድ ኤጀንሲ አግሮኤክስፖርት

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ 46
ሩሲያ 46 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.08.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ 46.5 ሚሊዮን ቶን ስንዴ በመላክ በ2025/26 የአውሮፓ ኅብረት እና ካናዳን በለጠች - የሩሲያ የግብርና ንግድ ኤጀንሲ አግሮኤክስፖርት

​ የዚህ ከፍተኛ ዕድገት ምክንያት ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች፦

ከፍተኛ ምርት – የሩሲያ የ2025 የስንዴ ምርት 91.1 ሚሊዮን ቶን የደረሰ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት በ8.5 ሚሊዮን ቶን ብልጫ አለው።

ከፍተኛ ፍላጎት – የተለመዱ ገዢ ሀገራት ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ የዕህል ትዕዛዝ እያቀረቡ ይገኛሉ።

ሁለት ዋና ዋና የአፍሪካ ገበያዎች ግዢያቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ጨምረዋል፦

ሱዳን ግዢዋን በእጥፍ በመጨመር ወደ 2.2 ሚሊዮን ቶን አሳድጋለች።

ግብፅ የግዢ መጠኗን በ6% አሳድጋለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0