https://amh.sputniknews.africa/20260818/4954803.html
ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ አበባ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ አበባ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ አበባ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝየአዲስ አበባን ለውጥ አስደናቂ ሲሉ የገለፁት ደቡብ አፍሪካዊው ጸሐፊ እና የፖለቲካ ተንታኝ ናኬዲ ምባባማ፤ አፍሪካ በቂ ሀብት ስላላት በተመሳሳይ... 18.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-18T08:00+0300
2026-08-18T08:00+0300
2026-08-18T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/12/4954650_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_039311d36ecbdd2d1843d4248c737c23.jpg
ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ አበባ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝየአዲስ አበባን ለውጥ አስደናቂ ሲሉ የገለፁት ደቡብ አፍሪካዊው ጸሐፊ እና የፖለቲካ ተንታኝ ናኬዲ ምባባማ፤ አፍሪካ በቂ ሀብት ስላላት በተመሳሳይ መልኩ መለወጥ እንደምትችል ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።"ከ10 እስከ 20 ዓመት ውስጥ አንዳንዶቻችን ኢትዮጵያ ሄደን ለመኖር እንሰለፋለን። ምክንያቱም አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ከተማ ትሆናለች። አትዮጵያም ዓለም አቀፍ ደረጃ የጠበቀች ሀገር ትሆናለችና" ሲሉም አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ አበባ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ አበባ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
2026-08-18T08:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/12/4954650_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_20cf6123859d7e5424cbf1e88daf7747.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ አበባ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
08:00 18.08.2026 (የተሻሻለ: 08:04 18.08.2026) ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ አበባ ለመለየት በሚከብድ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ትለወጣለች - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ
የአዲስ አበባን ለውጥ አስደናቂ ሲሉ የገለፁት ደቡብ አፍሪካዊው ጸሐፊ እና የፖለቲካ ተንታኝ ናኬዲ ምባባማ፤ አፍሪካ በቂ ሀብት ስላላት በተመሳሳይ መልኩ መለወጥ እንደምትችል ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
"ከ10 እስከ 20 ዓመት ውስጥ አንዳንዶቻችን ኢትዮጵያ ሄደን ለመኖር እንሰለፋለን። ምክንያቱም አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ከተማ ትሆናለች። አትዮጵያም ዓለም አቀፍ ደረጃ የጠበቀች ሀገር ትሆናለችና" ሲሉም አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X