ጋና በታሪክ በምዕራብ አፍሪካ በጣም ወሳኝ ከሆኑ አጋሮቻችን አንዷ ናት - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ጋና በታሪክ በምዕራብ አፍሪካ በጣም ወሳኝ ከሆኑ አጋሮቻችን አንዷ ናት - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሩሲያ "ከቅኝ ግዛት ነጻ ትግል እንቅስቃሴን ከመሩት ታላላቅ ፖለቲከኞች አንዱ የሆኑትን" የጋና የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ኳሜ ንክሩማህን ታስባለች ሲሉ ላቭሮቭ ተናግረዋል።

"ሌላው ታላቅ ጋናዊ" ኮፊ አናን፤ "ሁልጊዜም ለየትኛውም ወገን ሳይቆሙ በመገኘት" በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊነት መንበር ከተቀመጡት መካከል በመሻል ከሚታወሱት አንዱ እንደሆኑ አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0