https://amh.sputniknews.africa/20260817/4948876.html
ካሜሩን ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን አሸነፈች
ካሜሩን ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን አሸነፈች
Sputnik አፍሪካ
ካሜሩን ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን አሸነፈችየሀገሪቱ ብሔራዊ ቡድን እሑድ ዕለት በራባት በተካሄደው የ2026 የፍፃሜ ጨዋታ ማላዊን 3 ለ 0 በማሸነፍ ዋንጫውን አንስቷል።"እንኳን ደስ አላችሁ ጀግኖቻችን፣ ብቁና ፍርሃት ለሌላችሁ የማይበገሩት... 17.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-17T13:43+0300
2026-08-17T13:43+0300
2026-08-17T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/11/4948723_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_50581889ce90c499d23f27bfbed3e3f3.jpg
ካሜሩን ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን አሸነፈችየሀገሪቱ ብሔራዊ ቡድን እሑድ ዕለት በራባት በተካሄደው የ2026 የፍፃሜ ጨዋታ ማላዊን 3 ለ 0 በማሸነፍ ዋንጫውን አንስቷል።"እንኳን ደስ አላችሁ ጀግኖቻችን፣ ብቁና ፍርሃት ለሌላችሁ የማይበገሩት አንበሶች! በጥሩ አፈጻጸም አጠናቃችሁ ላሳካችሁት የ2026 አፍሪካ ዋንጫ እናመሰግናለን" ሲሉ የካሜሩን ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል። ቀደም ሲል አልጄሪያ ሞሮኮን በመለያ ምት በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። በዚህም መሠረት ካሜሩን፣ ማላዊ፣ አልጄሪያ እና ሞሮኮ ለ2027 የሴቶች ዓለም ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ካሜሩን ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን አሸነፈች
Sputnik አፍሪካ
ካሜሩን ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን አሸነፈች
2026-08-17T13:43+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/11/4948723_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_d1ae4e14aaaaec4959c8ba690b96aacf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ካሜሩን ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን አሸነፈች
13:43 17.08.2026 (የተሻሻለ: 13:44 17.08.2026) ካሜሩን ለመጀመሪያ ግዜ የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን አሸነፈች
የሀገሪቱ ብሔራዊ ቡድን እሑድ ዕለት በራባት በተካሄደው የ2026 የፍፃሜ ጨዋታ ማላዊን 3 ለ 0 በማሸነፍ ዋንጫውን አንስቷል።
"እንኳን ደስ አላችሁ ጀግኖቻችን፣ ብቁና ፍርሃት ለሌላችሁ የማይበገሩት አንበሶች! በጥሩ አፈጻጸም አጠናቃችሁ ላሳካችሁት የ2026 አፍሪካ ዋንጫ እናመሰግናለን" ሲሉ የካሜሩን ፕሬዚዳንት ፖል ቢያ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።
ቀደም ሲል አልጄሪያ ሞሮኮን በመለያ ምት በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
በዚህም መሠረት ካሜሩን፣ ማላዊ፣ አልጄሪያ እና ሞሮኮ ለ2027 የሴቶች ዓለም ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X