https://amh.sputniknews.africa/20260817/4947505.html
የሩሲያ የአየር መከላከያ ከዓመቱ መባቻ አንስቶ ከ100,000 በላይ የዩክሬን ድሮኖችን አውድሟል - የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ የአየር መከላከያ ከዓመቱ መባቻ አንስቶ ከ100,000 በላይ የዩክሬን ድሮኖችን አውድሟል - የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የአየር መከላከያ ከዓመቱ መባቻ አንስቶ ከ100,000 በላይ የዩክሬን ድሮኖችን አውድሟል - የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሚኒስቴር ያወጣውን መረጃ መሠረት በማድረግ በቀረበው የስፑትኒክ ስሌት መሠረት፤ እ.አ.አ ከጥር 1 እስከ ነሐሴ... 17.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-17T11:25+0300
2026-08-17T11:25+0300
2026-08-17T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/11/4947352_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_6fe63630917a7f5045eed4094df55913.jpg
የሩሲያ የአየር መከላከያ ከዓመቱ መባቻ አንስቶ ከ100,000 በላይ የዩክሬን ድሮኖችን አውድሟል - የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሚኒስቴር ያወጣውን መረጃ መሠረት በማድረግ በቀረበው የስፑትኒክ ስሌት መሠረት፤ እ.አ.አ ከጥር 1 እስከ ነሐሴ 16 ባለው ጊዜ ውስጥ 101,868 የዩክሬን ድሮኖች ተደምስሰዋል።የየወሩ ዝርዝር፦ ነሐሴ (1–16) – 16,459 ሐምሌ – 21,537 ሰኔ – 17,711 ግንቦት – 14,195ሚያዝያ – 9,372 መጋቢት – 11,211 የካቲት – 5,989 ጥር – 5,394 በዩክሬን ኃይሎች ላይ የደረሰውን ከፍተኛ ኪሳራ ተከትሎ በርካታ የአውሮፓ ሀገራት የድሮን ምርት እና አቅርቦት ለመጨመር መወሰናቸውን የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር በመጋቢት ወር ገልጾ ነበር። ሞስኮ ይህንን እርምጃ አካካሪ ስትል የገለጸችው ሲሆን የጥቃቶቹ ብቸኛ ውጤት ሀገራቱ በግጭቱ ውስጥ ተሳትፏቸው እንዲጨምር ማድረግ ብቻ እንደሆነ አስጠንቅቃለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/11/4947352_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_7812756ee49739c792fbf7fd0fbd1742.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia