የሩሲያ ድሮኖች በዩክሬን የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ ሌሊቱን ጥቃት ፈጸሙ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ድሮኖች በዩክሬን የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ ሌሊቱን ጥቃት ፈጸሙ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ድሮኖች በዩክሬን የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ ሌሊቱን ጥቃት ፈጸሙ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ድሮኖች በዩክሬን የወደብ መሠረተ ልማቶች ላይ ሌሊቱን ጥቃት ፈጸሙ - የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

የሩሲያ ኃይሎች በኦዴሳ እና ኢዝማኢል የወደብ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም የሚከተሉትን አውድመዋል፦

የወታደራዊ ጭነት የሚያጓጉዙ መርከቦችን ለማጀብ የሚያገለግል የታራንቱል-ምድብ የፓትሮል መርከብ እንዲሁም በኦዴሳ ወደብ የሚገኙ የነዳጅ ማከማቻ ታንከሮች፣

በኢዝማኢል ወደብ ወታደራዊ ጭነት ያላቸውን መርከቦች ለማውረድ የሚያገለግል የመርከብ ማቆሚያ፣ የምዕራባውያንን ወታደራዊ ቁሳቁሶች የያዙ መጋዘኖች እና ሰው አልባ የባሕር ተሽከርካሪዎች ማከማቻ ተቋማት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0