ሃካይንዴ ሂቺሌማ የዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክርን በቀዳሚነት መሩ

© telegram sputnik_ethiopiaሃካይንዴ ሂቺሌማ የዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክርን በቀዳሚነት መሩ
ሃካይንዴ ሂቺሌማ የዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክርን በቀዳሚነት መሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2026
ሰብስክራይብ

ሃካይንዴ ሂቺሌማ የዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክርን በቀዳሚነት መሩ

እስካሁን በተካሄደው ግማሽ የድምጽ ቆጠራ የወቅቱ ፕሬዚዳንት 54.82% ድምጽ እንዳገኙ የምርጫ ኮሚሽኑ አስታውቋል።

ዋና ተፎካካሪያቸው ብሪያን ሙንዱቢሌ 43% ድምጽ በማግኘት በሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲሆኑ ይህ ውጤት ከሀገሪቱ 226 የምርጫ ክልሎች ውስጥ የ105ቱን ታሳቢ ያደረገ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0