ደቡባዊ አፍሪካ ማኅበረሰብ በሕዝብ፣ በባሕሉ እና በንግድ የተሳሰረ ነው - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ
ደቡባዊ አፍሪካ ማኅበረሰብ በሕዝብ፣ በባሕሉ እና በንግድ የተሳሰረ ነው - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን


"ቀጣናችን እጅግ የተሳሰረ በመሆኑ 'ሰፊ የምጣኔ ሀብት አቅምን' ለማዳበር የኢንዱስትሪ መስፋፋትን ያህል፤ ለሎጂስቲክስም እኩል ትኩረት መስጠታችንን ማረጋገጥ እንፈልጋለን" ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ዲፓርትመንት ተጠባባቂ ዋና ዳይሬክተር ኖሞንዴ ምኑክዋ ከሳድክ ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።


በሳድክ ቀጣና ስላሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ የዋና ዳይሬክተሯን ዕይታዎች ለመስማት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0