አሜሪካ ለሶማሊያ የሰጠችውን ጊዜያዊ የጥበቃ መብት አበቃች፤ ተጨማሪ የአፍሪካ ሀገራትንም አካተተች

© telegram sputnik_ethiopiaአሜሪካ ለሶማሊያ የሰጠችውን ጊዜያዊ የጥበቃ መብት አበቃች፤ የአፍሪካ ሀገራትን ዝርዝር አራዘመች
አሜሪካ ለሶማሊያ የሰጠችውን ጊዜያዊ የጥበቃ መብት አበቃች፤ የአፍሪካ ሀገራትን ዝርዝር አራዘመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.08.2026
ሰብስክራይብ
አሜሪካ ለሶማሊያ የሰጠችውን ጊዜያዊ የጥበቃ መብት አበቃች፤ ተጨማሪ የአፍሪካ ሀገራትንም አካተተች


[​]"የሀገሪቱን ሁኔታ ከገመገሙና ከሚመለከታቸው የአሜሪካ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ጋር ከተማከሩ በኋላ የቀድሞዋ የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ክሪስቲ ኖም፤ ሶማሊያ ለጊዜያዊ የጥበቃ መብት መሰጠት የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ከእንግዲህ አታሟላም ሲሉ ወስነዋል" ሲል የአሜሪካ የዜግነትና የኢሚግሬሽን አገልግሎት ገልጿል።


​ በአሜሪካ የሚኖሩ የሶማሊያ፣ የደቡብ ሱዳን፣ የካሜሩን እና የኢትዮጵያ ዜጎች በቲፒኤስ ማብቃት ተፅዕኖ ይደርስባቸዋል።

​ℹ ቲፒኤስ በግጭቶች፣ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ወይም በሰላም ለመመለስ አስቸጋሪ የሚያደርጉ ሌሎች ልዩና ጊዜያዊ ሁኔታዎች ለገጠሟቸው ሀገራት ዜጎች የሚሰጥ መብት ነው። ይህም መብት የውጭ ሀገር ዜጎች በአሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት እንዲቆዩና በሕጋዊ መንገድ እንዲሠሩ ያስችላቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0