አፍሪካ እና የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ውስን ሀብታቸውነሰ በአግባቡ በመጠቀም ችግሮችን በራሳቸው መፍታት ይኖርባቸዋል - ደቡብ አፍሪካዊ ፕሮፌሰር

ሰብስክራይብ

አፍሪካ እና የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ውስን ሀብታቸውነሰ በአግባቡ በመጠቀም ችግሮችን በራሳቸው መፍታት ይኖርባቸዋል - ደቡብ አፍሪካዊ ፕሮፌሰር

"ያሉብንን ፈተናዎች ለመቅረፍ ተግባራዊ የሚሆኑ መፍትሄዎችን ማበጀት አለብን" ሲሉ የጆሃንስበርግ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ-ቻይና ጥናቶች ማዕከል ዳይሬክተር ዴቪድ ሞንያዬ ከማኅበረሰቡ የፖለቲካ፣ የመከላከያ እና የደህንነት ትብብር የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0