ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሊገባ የነበረ ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዘ

© telegram sputnik_ethiopiaከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሊገባ የነበረ ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዘ
ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሊገባ የነበረ ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዘ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.08.2026
ሰብስክራይብ

ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በሕገ-ወጥ መንገድ ሊገባ የነበረ ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዘ

በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ 4 ኪ.ግ ወርቅ በለበሰው ውስጥ ሱሪ ደብቆ ለማሳለፍ ሲሞክር በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ሰዎች ፍተሻ ተደርጎበት ሊያዝ ችሏል።

ተጠርጣሪው በሕግ ጥላ ስር ሆኖ በወንጀሉ ዙሪያ ምርመራ ተከፍቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0