ለፍልሰት ሥር መሠረት መፍትሄ ልንሰጥ ይገባል - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ለፍልሰት ሥር መሠረት መፍትሄ ልንሰጥ ይገባል - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

"የውጭ ሀገራት ዜጎች ላይ የሚሰነዘሩ ተቃውሞዎችን" ለመፍታት፤ ደቡብ አፍሪካ የኢሚግሬሽን ሕጎቿን ማስከበር እንዳለባት እና ሰዎች "በሀገራቸው የተሻለ እና ነጻ ህይወት መኖር እንዲችሉ" ዋና ዋና የስደት መንስኤዎችን መቅረፍ እንደሚገባ የሀገሪቱ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታንዲ ሞራካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0