በጃፓን የተከሰተው የጎርፍ አደጋ የ10 ሰዎችን ህይወት ቀጠፈ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዎሪዎችን ሜዳ ላይ አስቀረ

ሰብስክራይብ

#viral | በጃፓን የተከሰተው የጎርፍ አደጋ የ10 ሰዎችን ህይወት ቀጠፈ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዎሪዎችን ሜዳ ላይ አስቀረ

በምስራቃዊ ጃፓን የፓሲፊክ የባሕር ዳርቻ በሚገኘው ቺባ ግዛት በተመዘገበው ከፍተኛ የዝናብ መጠን ወደ 1 ሺህ 500 የሚጠጉ ህንፃዎች ጉዳት እንደደርሰባቸው የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

የጃፓን ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ በ22 ማዘጋጃ ቤቶች ውስጥ ከፍተኛውን የደረጃ 5 ከባድ ዝናብ ማስጠንቀቂያ የሰጠ ሲሆን በቺባ የተወሰኑ አካባቢዎች በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ35 ሴንቲ ሜትር በላይ ዝናብ ጥሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0