https://amh.sputniknews.africa/20260816/4938446.html
ፈረንሳይ በአፍሪካ የነበራትን ቦታ ዳግም ለማጠናከር የሞዛምቢክ ቻናል ላይ ፍላጎት አላት - ብራዚላዊቷ ተመራማሪ
ፈረንሳይ በአፍሪካ የነበራትን ቦታ ዳግም ለማጠናከር የሞዛምቢክ ቻናል ላይ ፍላጎት አላት - ብራዚላዊቷ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ በአፍሪካ የነበራትን ቦታ ዳግም ለማጠናከር የሞዛምቢክ ቻናል ላይ ፍላጎት አላት - ብራዚላዊቷ ተመራማሪ በደቡብ አሜሪካ እና በአፍሪካ የሚገኙትን ጨምሮ የፈረንሳይ የባሕር ማዶ ግዛቶች፤ ፓሪስ በቀጣናው መገኘቷን እንድታስቀጥል እና በሀብት ፍለጋ... 16.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-16T10:46+0300
2026-08-16T10:46+0300
2026-08-16T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/10/4938293_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_25926b0bf238a11ba642718af8a51c58.jpg
ፈረንሳይ በአፍሪካ የነበራትን ቦታ ዳግም ለማጠናከር የሞዛምቢክ ቻናል ላይ ፍላጎት አላት - ብራዚላዊቷ ተመራማሪ በደቡብ አሜሪካ እና በአፍሪካ የሚገኙትን ጨምሮ የፈረንሳይ የባሕር ማዶ ግዛቶች፤ ፓሪስ በቀጣናው መገኘቷን እንድታስቀጥል እና በሀብት ፍለጋ እንድትሳተፍ መንገድ ሆነው ያገለግላሉ ሲሉ በብራዚል የባሕር ኃይል ጦር ኮሌጅ የሁኔታዎች ግምገማ ቡድን ውስጥ የሰሃራ በታች አፍሪካ ተመራማሪ የሆኑት ሉኢሳ ባርቦሳአዜቬዶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ፈረንሳይ በአፍሪካ አኀጉር የገጠማትን የዲፕሎማሲ መገለል ለመወጣት ጥረት እያደረገች መሆኗንም አፅንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፈረንሳይ በአፍሪካ የነበራትን ቦታ ዳግም ለማጠናከር የሞዛምቢክ ቻናል ላይ ፍላጎት አላት - ብራዚላዊቷ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
ፈረንሳይ በአፍሪካ የነበራትን ቦታ ዳግም ለማጠናከር የሞዛምቢክ ቻናል ላይ ፍላጎት አላት - ብራዚላዊቷ ተመራማሪ
2026-08-16T10:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/10/4938293_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_3e8cc8fed27ccf5ebc5d27f6d44d147f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፈረንሳይ በአፍሪካ የነበራትን ቦታ ዳግም ለማጠናከር የሞዛምቢክ ቻናል ላይ ፍላጎት አላት - ብራዚላዊቷ ተመራማሪ
10:46 16.08.2026 (የተሻሻለ: 10:54 16.08.2026) ፈረንሳይ በአፍሪካ የነበራትን ቦታ ዳግም ለማጠናከር የሞዛምቢክ ቻናል ላይ ፍላጎት አላት - ብራዚላዊቷ ተመራማሪ
በደቡብ አሜሪካ እና በአፍሪካ የሚገኙትን ጨምሮ የፈረንሳይ የባሕር ማዶ ግዛቶች፤ ፓሪስ በቀጣናው መገኘቷን እንድታስቀጥል እና በሀብት ፍለጋ እንድትሳተፍ መንገድ ሆነው ያገለግላሉ ሲሉ በብራዚል የባሕር ኃይል ጦር ኮሌጅ የሁኔታዎች ግምገማ ቡድን ውስጥ የሰሃራ በታች አፍሪካ ተመራማሪ የሆኑት ሉኢሳ ባርቦሳአዜቬዶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ፈረንሳይ በአፍሪካ አኀጉር የገጠማትን የዲፕሎማሲ መገለል ለመወጣት ጥረት እያደረገች መሆኗንም አፅንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X