የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ 'የዓላማ አንድነት' በነጻነት ትግል እና በቀጣናዊ ውህደት ላይ የተመሠረተ ነው - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ 'የዓላማ አንድነት' በነጻነት ትግል እና በቀጣናዊ ውህደት ላይ የተመሠረተ ነው - የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር

የማኅበረሰቡ አንድነት በቅኝ አገዛዝ የትግል ወቅት እንደተቀረፀና ለቀጣናዊ ውህደት አሁንም ወሳኝ እንደሆነ ታንዲ ሞራካ በደርባን ከተካሄደው የፖለቲካ፣ መከላከያ እና የደህንነት ትብብር ሚኒስትሮች ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

አባል ሀገራት የእርስበርስ ንግድ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ማስፋፋት እንዲችሉ፤ በመሪዎች ዘንድ የመሠረተ ልማት እና የሎጂስቲክ አቅምን የማጠናከር ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተውበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0