https://amh.sputniknews.africa/20260815/4935523.html
"ከወሊድ በፊት ፈውስ"፦ ኢትዮጵያን በፅንስ ሕክምና የምሥራቅ አፍሪካ መሪ የሚያደርጋት አዲሱ ማዕከል
"ከወሊድ በፊት ፈውስ"፦ ኢትዮጵያን በፅንስ ሕክምና የምሥራቅ አፍሪካ መሪ የሚያደርጋት አዲሱ ማዕከል
Sputnik አፍሪካ
"ከወሊድ በፊት ፈውስ"፦ ኢትዮጵያን በፅንስ ሕክምና የምሥራቅ አፍሪካ መሪ የሚያደርጋት አዲሱ ማዕከልቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና በእናት እና ፅንስ ሕክምና ዘርፍ የልህቀት ማዕከል ለመሆን... 15.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-15T17:45+0300
2026-08-15T17:45+0300
2026-08-15T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0f/4935370_1:0:1279:719_1920x0_80_0_0_0ee40ea566512098dabe1fda7fea81fb.jpg
"ከወሊድ በፊት ፈውስ"፦ ኢትዮጵያን በፅንስ ሕክምና የምሥራቅ አፍሪካ መሪ የሚያደርጋት አዲሱ ማዕከልቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና በእናት እና ፅንስ ሕክምና ዘርፍ የልህቀት ማዕከል ለመሆን የያዘውን ራዕይ የሚያጠናክር አዲስ ማዕከል ሥራ ማስጀመሩን አስታውቋል።ማዕከሉ የሚከተሉትን አቀናጅቶ ይዟል፦ የላቁ የምስል ምርመራዎችን፣ ዘመናዊ የእርግዝና ወቅት ምርመራዎችን፣ የላቁ የፅንስ ሕክምናዎችን እና የብዙ ዘርፍ ባለሙያዎችን ልምድ፡፡ "ከወሊድ በፊት ፈውስ" የሚል መሪ ቃል ያለው ማዕከሉ የፅንስ ሕመሞችን ገና ከመወለዳቸው በፊት በጊዜው ለመለየት እና ተያያጅ የሆኑ ሕክምናዎችን ለመስጠት ያስችላል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0f/4935370_161:0:1120:719_1920x0_80_0_0_adb64dc9365f3959123b57fc69522349.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ከወሊድ በፊት ፈውስ"፦ ኢትዮጵያን በፅንስ ሕክምና የምሥራቅ አፍሪካ መሪ የሚያደርጋት አዲሱ ማዕከል
17:45 15.08.2026 (የተሻሻለ: 17:54 15.08.2026) "ከወሊድ በፊት ፈውስ"፦ ኢትዮጵያን በፅንስ ሕክምና የምሥራቅ አፍሪካ መሪ የሚያደርጋት አዲሱ ማዕከል
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና በእናት እና ፅንስ ሕክምና ዘርፍ የልህቀት ማዕከል ለመሆን የያዘውን ራዕይ የሚያጠናክር አዲስ ማዕከል ሥራ ማስጀመሩን አስታውቋል።
ማዕከሉ የሚከተሉትን አቀናጅቶ ይዟል፦
የላቁ የምስል ምርመራዎችን፣
ዘመናዊ የእርግዝና ወቅት ምርመራዎችን፣
የላቁ የፅንስ ሕክምናዎችን እና
የብዙ ዘርፍ ባለሙያዎችን ልምድ፡፡
"ከወሊድ በፊት ፈውስ" የሚል መሪ ቃል ያለው ማዕከሉ የፅንስ ሕመሞችን ገና ከመወለዳቸው በፊት በጊዜው ለመለየት እና ተያያጅ የሆኑ ሕክምናዎችን ለመስጠት ያስችላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X