አረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብር ዛፍ ተከላ ብቻ ነውን? የስፑትኒክ አፍሪካን ካርቱን ቪዲዮ ይመልከቱ

ሰብስክራይብ

አረንጓዴ ዐሻራ መርሃግብር ዛፍ ተከላ ብቻ ነውን? የስፑትኒክ አፍሪካን ካርቱን ቪዲዮ ይመልከቱ

የኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ያከናወነችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር እስከ 2018 ዓ.ም ባሉት ስምንት ዓመታት ወደ 56 ቢሊዮን ችግኞችን ተክላለች፡፡ ይህም የአካባቢ ጥበቃ፣ የሥራ ፈጠራ፣ የምግብ ዋስት እና የቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ስኬት ጉዞ ነው፡፡

አኃዞች ምን ይላሉ?

የደን ሽፋን፦ ከ17.2% ወደ 23.6%+ አድጓል፡፡

የአፈር መሸርሸር፦ ከ1.9 ቢሊዮን ቶን ወደ 208 ሚሊዮን ቶን ዝቅ ብሏል፡፡

የሥራ ዕድል፦ 1.2 ሚሊዮን በላይ አረንጓዴ የሥራ ዕድሎች ተፈጥረዋል፡፡

የኢኮኖሚ እመርታ፦ የቡና ኤክስፖርት 469 ሺህ ቶን ደርሷል፤ በአቮካዶ ኤክስፖርት ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃ ይዛለች፡፡

ኢትዮጵያ እስከ 2020 ዓ.ም 65 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል ግባ አስቀምጣለች፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0