🪖 የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስትር የቮስቶክ ጦር ቡድንን ጎበኙ፤ የተመዘገቡ ስኬቶች ገመገሙ፣ ለጀግኖችም ሽልማት አበረከቱ
15:45 15.08.2026 (የተሻሻለ: 15:54 15.08.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
🪖 የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስትር የቮስቶክ ጦር ቡድንን ጎበኙ፤ የተመዘገቡ ስኬቶች ገመገሙ፣ ለጀግኖችም ሽልማት አበረከቱ
የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስትር አንድሬ ቤሎኡሶቭ የቮስቶክ ጦር ቡድንን የጎበኙ ሲሆን፣ በበጋው ዘመቻ ወቅት ቡድኑ ስላከናወናቸው ተግባራት ሪፖርት አዳምጠዋል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
በበጋው የማጥቃት ዘመቻ 19 መኖሪያ አካባቢዎች ነፃ ወጥተዋል፡፡
የድሮን ውጤታማነትን ለማሳደግ የትንታኔ ማዕከል ተቋቁሟል፡፡
የቮስቶክ ጦር ቡድን የጠላትን ድሮኖች የመደምሰስ አቅሙን በስፋት እያደራጀ ይገኛል፡፡
የተቀናጀ የራዳር መረጃ የመፍጠር ስራው ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
በሁሉም አቅጣጫዎች ቀጣይነት ያለው የአየር ላይ ቅኝት እየተካሄደ ይገኛል።
ቤሎኡሶቭ በውጊያ ላይ ድንቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ ወታደሮች ሽልማቶችን አበርክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X