https://amh.sputniknews.africa/20260815/4933551.html
'በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግሥታት በሴቶች መመራት አለበት' - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመጀመሪያዋን ሴት ዋና ጸሐፊ ስለመሾም ተናገሩ
'በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግሥታት በሴቶች መመራት አለበት' - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመጀመሪያዋን ሴት ዋና ጸሐፊ ስለመሾም ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
'በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግሥታት በሴቶች መመራት አለበት' - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመጀመሪያዋን ሴት ዋና ጸሐፊ ስለመሾም ተናገሩ"ወደፊት ሴቶች በዓለም አቀፍ ግዙፍ ተቋማት ውስጥ አነስተኛ ውክልና የሚያገኙበት ሁኔታ አይኖርም" ሲሉ ዙኪስዋ... 15.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-15T14:15+0300
2026-08-15T14:15+0300
2026-08-15T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0f/4933398_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_fb1fcc8a8a374445bff13ae89233ff14.jpg
'በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግሥታት በሴቶች መመራት አለበት' - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመጀመሪያዋን ሴት ዋና ጸሐፊ ስለመሾም ተናገሩ"ወደፊት ሴቶች በዓለም አቀፍ ግዙፍ ተቋማት ውስጥ አነስተኛ ውክልና የሚያገኙበት ሁኔታ አይኖርም" ሲሉ ዙኪስዋ ምቆሎምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ይህንን ያሉት የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮናልድ ላሞላ፣ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ አባል ሀገራት አዲሷን ዋና ጸሐፊ እንዲደግፉ ያቀረቡትን ጥሪ በማስመልከት ነው። ሴቶች የበለጠ ተባባሪ፣ ተወያይ እና ርህሩህ በመሆናቸው ለኅብረተሰቡ የበለጠ ፍትሐዊ እና ሰላማዊ ውጤቶችን የማስገኘት እድላቸው ከፍተኛ እንደሆነ ምቆሎምባ አስምረውበታል።"በተባባሪነታቸው፣ በርህራሄ ስሜታቸው እና ለአንድነት ባላቸው ትኩረት ምክንያት አብዛኛውን ጊዜ የበለጠ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደሚሆኑና ሁልጊዜም ለግጭቶች ሰላማዊ እና ተቀባይነት ያላቸው መፍትሄዎችን ለማግኘት ይሰራሉ" ሲሉ ገልጸዋል። በተጨማሪም ሴቶች በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ለውጤታማ መሪነት አስፈላጊ የሆነ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የስሜት እና የባህል ብልህነት እንዳላቸው አክለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግሥታት በሴቶች መመራት አለበት' - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመጀመሪያዋን ሴት ዋና ጸሐፊ ስለመሾም ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
'በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግሥታት በሴቶች መመራት አለበት' - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመጀመሪያዋን ሴት ዋና ጸሐፊ ስለመሾም ተናገሩ
2026-08-15T14:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0f/4933398_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_49599b78956a7c792ab749821a34eecb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግሥታት በሴቶች መመራት አለበት' - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመጀመሪያዋን ሴት ዋና ጸሐፊ ስለመሾም ተናገሩ
14:15 15.08.2026 (የተሻሻለ: 14:24 15.08.2026) 'በአሁኑ ወቅት የተባበሩት መንግሥታት በሴቶች መመራት አለበት' - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመጀመሪያዋን ሴት ዋና ጸሐፊ ስለመሾም ተናገሩ
"ወደፊት ሴቶች በዓለም አቀፍ ግዙፍ ተቋማት ውስጥ አነስተኛ ውክልና የሚያገኙበት ሁኔታ አይኖርም" ሲሉ ዙኪስዋ ምቆሎምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ይህንን ያሉት የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮናልድ ላሞላ፣ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ አባል ሀገራት አዲሷን ዋና ጸሐፊ እንዲደግፉ ያቀረቡትን ጥሪ በማስመልከት ነው።
ሴቶች የበለጠ ተባባሪ፣ ተወያይ እና ርህሩህ በመሆናቸው ለኅብረተሰቡ የበለጠ ፍትሐዊ እና ሰላማዊ ውጤቶችን የማስገኘት እድላቸው ከፍተኛ እንደሆነ ምቆሎምባ አስምረውበታል።
"በተባባሪነታቸው፣ በርህራሄ ስሜታቸው እና ለአንድነት ባላቸው ትኩረት ምክንያት አብዛኛውን ጊዜ የበለጠ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደሚሆኑና ሁልጊዜም ለግጭቶች ሰላማዊ እና ተቀባይነት ያላቸው መፍትሄዎችን ለማግኘት ይሰራሉ" ሲሉ ገልጸዋል።
በተጨማሪም ሴቶች በዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ለውጤታማ መሪነት አስፈላጊ የሆነ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የስሜት እና የባህል ብልህነት እንዳላቸው አክለው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X