ወደ አፍሪካ ለሚላኩ የሩሲያ ምርቶች በሩብል የተፈጸመው የክፍያ ድርሻ በሰኔ ወር ወደ 95.6 በመቶ አደገ- የስፑትኒክ ትንተና

© telegram sputnik_ethiopiaወደ አፍሪካ ለሚላኩ የሩሲያ ምርቶች በሩብል የተፈጸመው የክፍያ ድርሻ በሰኔ ወር ወደ 95
ወደ አፍሪካ ለሚላኩ የሩሲያ ምርቶች በሩብል የተፈጸመው የክፍያ ድርሻ በሰኔ ወር ወደ 95 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.08.2026
ሰብስክራይብ

ወደ አፍሪካ ለሚላኩ የሩሲያ ምርቶች በሩብል የተፈጸመው የክፍያ ድርሻ በሰኔ ወር ወደ 95.6 በመቶ አደገ- የስፑትኒክ ትንተና

​  ይህም ከሁሉም ቀጣናዎች መካከል ከፍተኛው የዕድገት መጠን መሆኑን የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ መረጃ ያሳያል፡፡

​በግንቦት ወር ይህ ድርሻ 58.8 በመቶ ብቻ ነበር።

​ በመረጃ ምንጩ መሠረት፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሩሲያ የወጪ ንግድ ምርቶች በሩብል የተፈጸመው የክፍያ መጠን 69.7 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ ይህም እ.ኤ.አ. ከ2019 ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ደረጃ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0