ሀገራዊ ምክክሩ ወደ ወሳኙ ምዕራፍ ደርሷል – የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ሰብስክራይብ

ሀገራዊ ምክክሩ ወደ ወሳኙ ምዕራፍ ደርሷል – የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ከተጀመረ አንድ ወር ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ወደ ወሳኙና የመጨረሻው የቅንጅት ምዕራፍ መሸጋገሩን ኮሚሽኑ በመግለጫው አስታውቋል።

አጠቃላይ ሂደቱን በተመለከተ የመግለጫው ቁልፍ ነጥቦች፦

🟠 ከተጀመረ አንድ ወር ያስቆጠረው የምክክር ሂደት ስኬታማ ሥራዎች የተሰሩበት እና የምክክር ባህልን ለመገንባት መሠረት የጣለ ነበር።

🟠 ኢትዮጵያውያን በጋራ ጉዳዮቻቸው ላይ ለመምከር ያሳዩት ቁርጠኝነት፣ መከባበርና መደማመጥ አመርቂ ነው።

🟠 በሂደቱ የታዩ አለመግባባቶች አስቀድሞ ሊገመቱ የሚችሉ እና እንግዳ ያልሆኑ ናቸው።

🟠 ኃላፊነት በማይሰማቸው አካላት እና ሚዲያዎች የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ሂደቱን አወሳስበውታል።

🟠 ኅብረተሰቡ ከሐሰተኛና ከተዛቡ ዘገባዎች ራሱን መጠበቅ አለበት፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0