https://amh.sputniknews.africa/20260814/4929157.html
ኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ የዱር እንሰሳቶቿን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሰፋፊ ጥብቅ ቦታዎችን አልምታለች – የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን
ኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ የዱር እንሰሳቶቿን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሰፋፊ ጥብቅ ቦታዎችን አልምታለች – የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ የዱር እንሰሳቶቿን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሰፋፊ ጥብቅ ቦታዎችን አልምታለች – የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ 14% የመሬት ስፋቷን የሚሸፍኑ 106 ጥብቅ የተፈጥሮ ቦታዎች እንዳሏት... 14.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-14T20:25+0300
2026-08-14T20:25+0300
2026-08-14T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0e/4929004_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_11f17fa103eeb58eb2b72ee14ab621b2.jpg
ኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ የዱር እንሰሳቶቿን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሰፋፊ ጥብቅ ቦታዎችን አልምታለች – የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ 14% የመሬት ስፋቷን የሚሸፍኑ 106 ጥብቅ የተፈጥሮ ቦታዎች እንዳሏት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራ ዓለም አቀፍ የዝሆን ቀንን አስመልክተው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል፡፡ “ብሔራዊ ፓርኮች፣ የዱር እንስሳት መጠለያ፣ የዱር እንስሳት መጠበቂያ ቦታዎች የዱር እንስሳት አደን ቁጥጥር ቦታዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ ተፈጥሮ ጥበቃ ቦታዎች ይገኙበታል፡፡” ኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ብዝኃ–ሕይወቷን እንዴት እንዳስጠበቀች የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ የዱር እንሰሳቶቿን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሰፋፊ ጥብቅ ቦታዎችን አልምታለች – የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ የዱር እንሰሳቶቿን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሰፋፊ ጥብቅ ቦታዎችን አልምታለች – የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን
2026-08-14T20:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0e/4929004_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_67c7aae03ebe5d100c95ef015803950a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ የዱር እንሰሳቶቿን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሰፋፊ ጥብቅ ቦታዎችን አልምታለች – የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን
20:25 14.08.2026 (የተሻሻለ: 20:34 14.08.2026) ኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ የዱር እንሰሳቶቿን ለመጠበቅ የሚያስችሉ ሰፋፊ ጥብቅ ቦታዎችን አልምታለች – የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን
በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱ 14% የመሬት ስፋቷን የሚሸፍኑ 106 ጥብቅ የተፈጥሮ ቦታዎች እንዳሏት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራ ዓለም አቀፍ የዝሆን ቀንን አስመልክተው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል፡፡
“ብሔራዊ ፓርኮች፣ የዱር እንስሳት መጠለያ፣ የዱር እንስሳት መጠበቂያ ቦታዎች የዱር እንስሳት አደን ቁጥጥር ቦታዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ ተፈጥሮ ጥበቃ ቦታዎች ይገኙበታል፡፡”
ኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ብዝኃ–ሕይወቷን እንዴት እንዳስጠበቀች የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X