- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

ሀገራዊ ምክክር፦ የኢትዮጵያን ብሔራዊ መገለጫዎች የሚበይኑ አጀንዳዎች ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ተሸጋግረዋል

ሰብስክራይብ
ሀገራዊ ምክክር፦ የኢትዮጵያን ብሔራዊ መገለጫዎች የሚበይኑ አጀንዳዎች ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ተሸጋግረዋል

በሀገር ግንባታ አጀንዳ ስር ሲመክር የቆየው ባለ 500 አባል ተመካካሪ ቡድን በብሔራዊ መዝሙር፣ በሰንደቅ ዓላማ፣ በብሔራዊ ቋንቋ እና በዘመን መቁጠሪያ ንዑስ አጀንዳዎች ላይ በሁለት እና ከዚያ በላይ ምክረ ሐሳቦች ላይ ተስማምቷል።

በአማራጭነት የቀረቡ ምክረ ሐሳቦችን ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0