ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በአጥቢ በብዝኃ ሕይወት መስኮች ጋር ምርምር እያደረጉ ነው – የኢትዮጵያ ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በአጥቢ በብዝኃ ሕይወት መስኮች ጋር ምርምር እያደረጉ ነው – የኢትዮጵያ ባለሥልጣን

ኢትዮጵያ ከሩሲያ እና ከሌሎች የብሪክስ አባል አገራት ጋር በአካባቢ ጥበቃና በብዝሃ ሕይወት መስክ ያላትን አጋርነት እያሰፋች እንደምትገኝ የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራ ተናገሩ፡፡

“ኢትዮጵያ ብሪክስን ከመቀላቀሏ በፊት እንኳ ከሩሲያ ጋር ጠንካራ የምርምር ትብብር አለን::  በተለይም በትናንሽ አጥቢ እንስሳት ላይ፡፡ በአሁኑ ወቅትም ቢሆን ከሩሲያ ጋር በመካሄድ ላይ ያለ የምርምር ትብብር አለን።”

የብሪክስ ለወደፊቱ አካባቢና የብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ሥራዎች አዲስ የትብብር ምዕራፍ እንደሚከፍት ነሐሴ 6 የተከበረውን ዓለም አቀፍ የዝሆን ቀን አስመልክቶ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ላይ ገልጸዋል፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0