የጋና-ቡርኪና ፋሶ የትራንስፖርት ኮሪደር ማስከበር "ለሉዓላዊነታችን እጅግ ግዙፍ እርምጃ ነው" - የቡርኪና ፋሶ የፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የጋና-ቡርኪና ፋሶ የትራንስፖርት ኮሪደር ማስከበር "ለሉዓላዊነታችን እጅግ ግዙፍ እርምጃ ነው" - የቡርኪና ፋሶ የፖለቲካ ተንታኝ

የጋና-ቡርኪና ፋሶ ኮሪደር "ከባህር ዳርቻ ወደ የብስ ውስጥ ከሚወስዱ አጫጭር መንገዶች አንዱ ነው" ሲሉ ካሪም ሳኞን በሁለቱ ሀገራት መካከል በቅርቡ የተፈረመውን የመከላከያ ትብብር ስምምነት አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

እንደ ተንታኙ ገለጻ፣ ስምምነቱ፦

⬇ ከወደቦች ወደ ቡርኪና ፋሶ የሚገቡ ሸቀጦች የትራንስፖርት ወጪን ይቀንሳል፡፡

⬆ በኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች እና በትራንስፖርት አቅራቢዎች ዘንድ ያለውን እምነት ይጨምራል።

"ደህንነቱ ያልተጠበቀ ኮሪደር የጭነት ማጓጓዣ ክፍያ ዋጋን በግድ እንዲጨምር ያደርጋል" ሲሉ የጠቆሙት ተንታኙ፤ መላዋን ምዕራብ አፍሪካ ደህንነቷ የተጠበቀ ለማድረግ ሌሎች ሀገራትም ተመሳሳይ ስምምነቶችን አድርገው አርአያነታቸውን እንደሚከተሉ እምነታቸው መሆኑን አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0