አፍሪካውያን ለዓለም ቀጣዩ የምግብ ምርት ግንባር ቀደም ማዕከል የመሆን የተሻለ ዕድል አለን – የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ

ሰብስክራይብ

አፍሪካውያን ለዓለም ቀጣዩ የምግብ ምርት ግንባር ቀደም ማዕከል የመሆን የተሻለ ዕድል አለን – የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ

አፍሪካ በግብርናው ዘርፍ ያላትን አቅም በመጠቀም ለዓለም የምግብ ምርት ግንባር ቀደም መሆን እንደምትችል የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬዓለም ሽባባው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ።

ፍሬዓለም የአኅጉሪቱን የተፈጥሮ ሀብት አጉልተው ሲያስረዱ፣ “ምክንያቱም መሬታችን ለም ነው፤ ዝናብ አለን፤ ወንዞች አሉን” ብለዋል።

ግብርና በአፍሪካ ውስጥ እንደ ቢዝነስ ሥራ አለመታየቱ የተሳሳተ አመለካከት መሆኑን የጠቆሙት የቀድሞ ሚኒስትር ዴኤታዋ፤ ግብርና አማራጭ ሲታጣ የሚገባበት ዘርፍ አለመሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡

  ፍሬዓለም ሽባባው፣ መሠል ችግሮችን ለመቅረፍ በኢትዮጵያ እየተወሰዱ ያሉ መፍትሄዎችን ያብራሩበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0