አፍሪካ ከምግብ ጥገኝነት አዙሪት ነጻ ለመውጣት የራሷ ሀብቶች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባት – የቀድሞ የኢትዮጵያ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ከምግብ ጥገኝነት አዙሪት ነጻ ለመውጣት የራሷ ሀብቶች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባት – የቀድሞ የኢትዮጵያ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ

የአፍሪካ የጥገኝነት አዙሪት የጀመረው ከአትላንቲክ የባሪያ ንግድ በኋላ በርካታ አፍሪካውያን ወደ በለጸጉት ሀገራት ከተወሰዱበት ጀምሮ እንደሆነ የቀድሞ ሰላም ሚኒስትር ዴኤታ እና የትምህርት ምገባ ፕሮገራም አቀንቃኟ ፍሬዓለም ሽባባው ለስፑተኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

እንደሳቸው ገለጻ ከሆነ፣ አኅጉሪቱን ከምግብ ጥገኝነት ለማላቀቅ ትክክለኛው ፖሊሲ፣ ትክክለኛው መሠረተ ልማት እንዲሁም ይህንን የሚለወጥ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያስፈልጋል፡፡

“በሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ መሪዎች ትኩረት ማድረግ አለባቸው። [...] አፍሪካ ከፍተኛ ያልተነካ የተፈጥሮ ሀብት አላት። ስለዚህ አሁን ትኩረታችንን በገዛ ሀብታችንና ማድረግ በሚገባን ነገር ላይ የምናደርግበት ጊዜ ይመስለኛል።”

ፍሬዓለም፣ የውጭ የምግብ ድጋፍ በአፍሪካ ላይ የፈጠረውን ዘላቂ የምግብ ጥገኝነት ተጽዕኖ አስመልክቶ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0