ኢትዮጵያ የግብርና እና የአበባ ምርቶቿን በቀጥታ ወደ ሩሲያ ገበያ ለመላክ እያማተረች ነው

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ የግብርና እና የአበባ ምርቶቿን በቀጥታ ወደ ሩሲያ ገበያ ለመላክ እያማተረች ነው
ኢትዮጵያ የግብርና እና የአበባ ምርቶቿን በቀጥታ ወደ ሩሲያ ገበያ ለመላክ እያማተረች ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.08.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የግብርና እና የአበባ ምርቶቿን በቀጥታ ወደ ሩሲያ ገበያ ለመላክ እያማተረች ነው

ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በተዘዋዋሪ መንገዶች ለሩሲያ ገበያ ታቀርባቸው የነበሩትን የግብርና እና የአበባ ምርቶች በቀጥታ ወደ ሀገሪቱ ማቅረብ የሚያስችላትን ዝግጅት እያደረገች እንደሚገኝ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

የዕቅዱ ዋና ዋና ትኩረቶች፦

ቀጥተኛ ወጭ ንግድ፦ የኢትዮጵያን የግብርና እና የአበባ ምርቶች ያለ ምንም አማካይ በቀጥታ ወደ ሩሲያ ገበያ ማሳደግ፤

የንግድ ቅልጥፍና፦ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ ማቀላጠፍ እና መሰናክሎችን ማስወገድ፤

የቴክኖሎጂ ትስስር፦ የንግድ ልውውጡን በዲጂታላይዜሽን እና በዘመናዊ የቴክኖሎጂ አሰራሮች መደገፍ።

ሩሲያ በበኩሏ የኢትዮጵያን ምርቶች በቀጥታ ለመቀበል እና ኢኮኖሚያዊ አጋርነቷን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ዝግጁ መሆኗን አረጋግጣለች።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0