ካፍ የሳህል ጥምረትን የ2032 የአፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት ጥያቄ መረከቡ ለቀጣናው ሀገራት ትልቅ እውቅና ነው – ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ካፍ የሳህል ጥምረትን የ2032 የአፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት ጥያቄ መረከቡ ለቀጣናው ሀገራት ትልቅ እውቅና ነው – ባለሙያ

 

እርምጃው በቀጣናው በምዕራባውያን ለተያዘው የጂኦፖለቲካ ስትራቴጂ አማራጭ እይታዎችን የሚፈጥር እና ለጥምረቱ (ቡሪኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር) የዲፕሎማሲ ስኬት መሆኑን የሕብረተሰብ ጉዳዮች ተንታኝ እና ተማራማሪ ኦሉሶጂ አጃዎ ተናግረዋል።

  

“አሁን በግልጽ ተጨባጭ መልክ ይዞው ኅልውናቸውን አጠናክረዋል። ይህ ጥምረት ለመቆየት የመጣ ነው።  ስለዚህ በሁሉም መስፈርት ድንቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው። እንደገና፣ ወደዚህ ውድድር (የካፍ አፍሪካ ዋንጫ) አዘጋጅነት የመጣህ እንደሆነ፣ ስፖርት የዲፕሎማሲ አካል እንጂ ዝም ብሎ ስፖርት ብቻ አይደለም።”

 

ባለሙያው ስፖርታዊ ሁነቱ የቀጣናውን ዲፕሎማሲያዊ ገጽታ በምን መልኩ ሊቀይረው እንደሚችል ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ላይ የሰጡትን ማብራሪያ ይመልከቱ፡፡

 

  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0