የተባበሩት መንግሥታት በዝግታ እየሞተ ነው ሲሉ ለዋና ጸሐፊነት ዕጩ የሆኑት ግሮሲ ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopiaየተባበሩት መንግሥታት በዝግታ እየሞተ ነው ሲሉ ለዋና ጸሐፊነት ዕጩ የሆኑት ግሮሲ ገለፁ
የተባበሩት መንግሥታት በዝግታ እየሞተ ነው ሲሉ ለዋና ጸሐፊነት ዕጩ የሆኑት ግሮሲ ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.08.2026
ሰብስክራይብ

የተባበሩት መንግሥታት በዝግታ እየሞተ ነው ሲሉ ለዋና ጸሐፊነት ዕጩ የሆኑት ግሮሲ ገለፁ

"ነገሩ ይበልጥ የዝግታ ሞት ዓይነት ይመስለኛል። ተመድ ዋጋ እያጣ ነው [...] አዳዲስ ቀውሶችን ወይም በሀገራት መካከል የሚነሱ ጦርነቶችን ለመፍታት ምንም ዓይነት ጉልህ አስተዋጽኦ አያበረክትም።"

በተጨማሪም ራፋኤል ግሮሲ ተመድ እንደ ማኅበራዊ ጉዳዮች እና የአየር ንብረት ለውጥ ባሉ ሌሎች ዘርፎች ባስመዘገበው ደካማ ውጤት ማዘናቸውን ተናግረዋል።

የአሁኑ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሁለተኛው እና የመጨረሻው የሥራ ዘመን በዚህ ዓመት ማብቂያ ላይ ይጠናቀቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0