የማሊ ኃይሎች በሁለት ወራት ውስጥ ቢያንስ 1,850 ጽንፈኞችን ደመሰሱ - መገናኛ ብዙኃን

ሰብስክራይብ

የማሊ ኃይሎች በሁለት ወራት ውስጥ ቢያንስ 1,850 ጽንፈኞችን ደመሰሱ - መገናኛ ብዙኃን

የማሊ ጦር በተጨማሪም በሚከተሉት ላይ እርምጃ ወስዷል፦

▪ 45 የጦር ሰፈሮች፤

▪ 11 የታጠቁ (ብ ረት ለበስ) ተሽከርካሪዎች፤

▪ ከ230 በላይ ሞተር ብስክሌቶች።

መገናኛ ብዙኃን የጦር ኃይሉን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የሕዝብ መረጃ ዳይሬክቶሬት ጠቅሰው እንደዘገቡት፣ ዘመቻዎቹ በሀገሪቱ ሰሜናዊ፣ ምስራቃዊ እና ደቡባዊ ክፍሎች ተካሂደዋል።

  የዘመቻው ስኬት የተረጋገጠው ከ1,500 በላይ የበረራ ተልዕኮዎችን በማካሄድ በመንግሥት ተቃዋሚ ኃይሎች ይዞታዎች ላይ 307 ጥቃቶችን በሰነዘረው የማሊ አየር ኃይል ነው ተብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0